እንደ ምታወቀው ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ አገልግሎቶች ለተጠቃምዮዎች እንደ ሚሰጥ ይታወል ሌምሳሌ የተለያዩ የሞባይል ድምፅ ና የእንተርኔት አገልግሎት ይሰጣል እነዚህ አገልግሎቶች ለአን ህብረተ ሰብና ለአገር እድገት ማሳያ እንካን ቢሆኑም በአገራች ኢትዮጲያ ግን የተለያዩ ችግሮች ወይም አንቅፋቶች ለህብረተ ሰቡን ያደርሳ።
ሌምሳሌ አንድ ሰው ወደ ሌላ ሰው ሲደውል ለነዚህ ሰዎች ሃሳባችው አንዳይ ግባቡ የሚያድርጋቸው ወይም የሚረብሽ ድምፅ ከሞባይል ድምፅ ጋር አቡሮ ሚረብሽ ድምፅ ይሰማል ለምሳሌ በያለፈው ወር መጋቢት በክልል ሶማሌ ያጋጠመ የኢትዮ ቴሌኮም ችግር ስልክ ሲደወል የድፅ መረበሽ ና የተለያዩ መረጃዎች በእንተርኔት መስረቅ ና ማጭበርበር ተከስቶዋል ነበር ።
የነዚህ ምክንያት ደአግሞ የኢትዮ ቴሌኮም ሰራቶኞዎቾ በጥቃቅየ ሰራቸው ና ሓላፊነታቸው ለህዥቡን በቅን አለመገልገል ያሰያናል ሰለዚህ ይህ በሞሆኑ ደግሞ ቡዙ ህዝብ እንደ ተጎዳ ሰምተናል ።
ሰለዚህ ሓሊፍነቱ በትክክል የማይዋጣ ማለት ሰራህን ወይም በሞያህን ለህዝዝብ በትክክል አለመገልገል ያሳያል ሰለዚ እንደዚ አይነት ሰዎች ቢቀጡ አልያም ከስልጣናቸ
ማውረድ አለባቸው ብየ አምናለሁ ።
Monday, 9 May 2016
ኢትዮ ቴሌኮም ምን ነካው
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment