Monday, 16 May 2016

የገራችን ማስታወቂያ ወድየት እያመራ ነው?

           የገራችን ማስታወቂያ በለያያዩ ቋንቋዎች ሲፅፉ ና ሲለጠፉ እናያለን ማለትም በሌላ ቋንቋ እንደ እንግሊዘኛ ና ቻይናኛ የመሳሰሉት ቋንቋዎች ሲፃት አናያለን ይሁን አንጂ በነዚህ ቋንቋዎች ሲፅፉ አነዚህ መስታወቅያዎች የሚያነባቸው ሰው የለም መለት ይቻላል ታድያ አንባቢ የሌለው ማሰታወቅያ ለምን ይፃፋል ?                                                                             እነዚህ ሁሉም በሌላ ቋንቋ ሚፃፉት መስታወቅያ የገሪቱ ምስል ና መዛባት ና ቋንቋ  አለመጠቀም የገሪቱ ሰዎች በቋንቋቸው ያላቸው አመለካከት ሊቀንስ ወይም ደግሞ አለታዊ ጫና ሊደርስባቸው ይችላል ምክንያቱም በአገራቸው ውስጥ ለራሳቸውንማስታወቂያ በሌላ ቋንቋ ተጠቅመን ምናስተዋውቅ ከሆነ ተድያ የኛ ቋንቋ ምንድነው ጥቅሙ እኛ በራሳችን ቋንቋ ተጠቅመን ካላስተዋወቅን ለምን ቋንቋ አለን ያስብለናል ?
           ስለዚህ የራሳችን ማስታወቂያ ባገረችን ቋንቋ ና መንነት ተሸንኖ በስነስርዓቱ የጠበቀ በመግባብያ ቋንቋችን መሰረት አድርገው መፃፍ አለበት ቋንቋ የአንድ ህዝብ የማንነት ማግለጫ እስከሆነድረስ ለቋንቋው ክብር መሰጠት አለበት ።
             ሰለዚህ መነኛው መሰታወቅያ በራሳቸው ቋንቋ ና መንነት መፃፍ አለበት ምክንያትም አንድ ቋንቋ አደገ ሲባል ህዘቦች በራሳቸው ቋንቋ ተጠቅሞ ሲግባቡ ና የተለያዩ ጥቅማጥቅሞች በቋንቋቸው አድርገው ሲለዋወጡ ነው ።

No comments:

Post a Comment