.ዩኔን ልዩ የጥርስ ህክምና.
ዩኔን ልዩ የጥርስ ህክምና የተለያዩ አገልግሎት እንደሚሰጥ ይታወቃል ለምሳሌ የተሰበረ ጥርስ መጠገን,የቆሸሸጥርስ ማጽዳት, የተነቀለ ጥርስ መትከል, መጥፎጠረን የአፍ ሽታ ማስወገድ, የተሠበረ መንጋጋ መጠገን እንነዚህን አገልግሎት ይሠጣል፡፡
ዩኔን ልዩ የጥርስ ህክምና የተጠቀማቸው ምስሎችና ቢል ቦርዶች ለእኛ እና ለአገራችን ምስል ይገልጻል የቢልቦርድ ህብር ስናየው ጭምር እንደ ጥሩ ጎን አይቼዋለሁኝ ለተለያዩ መረጃዎች ለማገኘት ደግሞ ስልክ ቁጥር ተጽፏል እንነዚህ ሁሉ ጥሩ ጉኑ ናቸው፡፡
ይሁን እንጂ ዩኔን ልዩ የጥርስ ህክምና የተለያዩ ጥርሶች እያስነሣ ሌላ ጥርስ ማለትም እንደ ወርቅ ጥርስ እና የዝሆን ጥረስ የመሣሠሉት በብዛት እየተከለና እያስተካከለ ያስገባል እነዚህ የተተከላቸው ሰዎች ደግሞ ለጊዜው ሊደሠቱ ይችላሉ ይሁን እንጂ ከጊዜ ቡሀላ ግን ወየተለያዩ ችግሮች ሊጋለጡ ይችላሉ ለምሳሌ አዲስ ጥረስ የገባበት ኢን ፌክሽኝ ሊፈጥር ይችላል በዚህ የተነሣ ለመጥፎ ጠረን ሽታና በቁስል መልክ ለተለያዩ በሽታ ሊጋለጥ ይችላል፡፡
ስለዚህ እንደኔ አመለካከት ጥርስ ነቅለህ ጥርስ ከማስገባት ይልቅ ጥርስን በሚገባ ተንከባክበህ መያዝ ይበልጣል ብዬ አምናለሁኝ ፡፡
Monday, 9 May 2016
Union Special clinic
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment