በመቀሌ ከተማ ውስጥ የተለያዩ መስታወቅያዎች እና ቢልቦርዶች ተለጥፎ እነናያለን እነዚህ መስታወቅያዎች በተለያዩ ቅርፅ ቋንቋ ና ስነስርአት የቸፃፉት ቢሆኑም እንዲሁም አንዳንድ ማስታወቅያዎች በትክክለኛ ስነስርዓት ቋንቋ ተፅፎ ትክክለኛውን መልእክት ለህብረተሰቡ ሲያስተላልፉ እናያለን ይሁን እንጂ አብዛኛው ማስታወቂያዎች ግን ስነስርአት ያልተከተሉ ና ለህብረተሰቡ ትክክለኛውን መልእክቶች ና በዙ ጥቅም የማይሰጡ ናቸው ።
ለምሳሌ በመቀሌ ከተማ በቀበሌ 11 አንደኛ ወያኔ አከባቢ የታዘብኩት ወይም ያየሁት ማስታወቂያ ልንገራችሁ ወይም ደግሞ ከዚህ በታች ያለው ምስል ማየት ይቸላል ይህ ማስታወቂያ በቻይናኛ ቋንቋ ተፅፎ ወይም ቶሎጥፎ ይገኛል ይሁን እንጂ የመቀሌ ህብረተሰብ መስታወቅያው ሲያየው ይህ ማስታወቂያ ምንድነው ብሎ የሚያየው እንዲሁም የሚሰማው ሰው እንካን የለም ምክንያቱም ይህ የተለጠፈ ማስታወቂያ ለህዝቡን አንድ ጥቅም እንደ ለሌው ተደርጎ ይወስዳል ምክንያቱም ይህ ማስታወቅያ የህብረተሰቡ ማንነት ኣይገልፅም እንዲሁም በቻይና ቋንቋ ሰለ ተፃፈ ለህብረተሰቡ የማይመለከት ማስታወቅያ ነው ።
ለምን ግን ለህብረተሰቡ የማይመለከት ማስታወቅያዎች ይፃፋሉ? እንደዚህ አይነት ማስታወቂያ ለህብረተሰቡ ምንም አይነት ጥቅም የሌለው ማስታወቂያ ነው ምክንያቱም ህብረተሰቡ በማንበብ በሌላው መንገድ ስለዚህ አይነት ማስታወቂያ መረጃ ማገኘት ይከብዳል ሰለዚህ አንድ ማስታወቂያ መረጃ ለህብረተሰቡ በትክክል በማይግባባ ቋንቋ ካልተፃፈ ይህ ማስታወቂያ ባጭሩ ከጥቅም ነው።
ሰለዚህ ይህ መስታወቅያ አንድ መስታወቂያ ከሚያማላቸው ህግ ና ደንብ አንካን አልተከተለም እንዲሁም ለህብረተሰቡ ከሚሰጠው ጥቅም ይልቅ ጉዳቱ ሰለ ሚያመዝን እንዲሁም አንደዚህ አይነት ማስታወቂያ ለህብረተሰቡ ከማዋዛገብ አልፎ ምንም አይነት ጥቅም አይሰጥም ሰለዚህ የሚፃፉት መሰታወቅያዎች ለህብረተሰቡ በግምት ውስጥ ያስገቡ ቢሆን ይመረጣል ።
Thursday, 12 May 2016
መቀሌ ምን ነካው
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment