የaxe ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ለቡዙ ግዜ በetv channel ይታላለፋል ነበር ይህ የaxe ማስታወቂያ የተለያዩ ችገሮች አንድ ነበረበት አይተናል ማለትም የaxe ማስታወቂያ በኢትዮጵያ በወንዶች ና በሴቶች ያለው ልዩነት በግልፅ ያሳየናል ሴት ልጅ ከወንድ ጋር እኩል እንዳልሆነች ዝቅተኛ አስተሳሰብ ና ሴቶች የወንዶች ማገልገላቸው ተደርጎ እንደ ሚወሰዱ ያሳያል ።
ታድያ ይህ የaxe ማስታወቂያ ከፍተኛ ለአገሪቱ ና ለህብረተሰቡ ኢኮኖሚያዊ ና ማህበራዊ ተፅእኖ ያደርሳል እንዲሁም የተለያዩ የህበረተሰቡ ክፍል በወንዶች ና በሴቶች ያለ የተሳሳተ የመብት እኩልነት ማለትም ወንዶች ከሴቶች የበለጡ ፍጥረት እንደሆኑ በግልፅ ያሳያል ስለዚህ ይህ ማስታወቂያ ታድያ የተሳሳተ መልእክት ና ሃሳብ ሰለ ሚያስተላል በህብረተሰቡ ውስጥ ችግር ሊፈጠር ይችላል ።
ሰለህ እንደዚህ ዓይነት ማስታወቂያ የተሳሳተ መረጃ ና መልእክት የሚስተላልፍ ማስታወቂያ ለንባቢዎች እንዲያነቡት ና እንዲ ነበብ አይመከርም በተለይም ለህፃናት እንደዚህ ዓይነት ማስታወቂያ ማየት ና ማስተማር ሆነ ለህፃናት አይመከርም ።
ሰለዚህ ማስታወቂያ የህብረተሰብ መብት ጠብቆ ና ለገሪቱ እድገት በተመቸ መልኩ ማቅረብ አለበት እንዲሁም በግልፅና በአጭር መልኩ ካልቀረበ ግን ማስተወቅያው አለማውን ለይመታ ይችላል ።
No comments:
Post a Comment