Friday, 20 May 2016

ሃኒ ቁርስ ቤት

         ሃኒ ቁርስ ቤት ኦንደ ምታዪት የተለያዩ የምግብ ዓይነት ና የአልኮል መጠጦች ና የተለያዩ ለስላሳ መጠጦች ደባልቀው ና ዘባርቀው የያዘ ነው ይህ ቁርስ ቤት ሱሙ ቀርስቤት ተብሎ ቢጠራ እንጂ በስእሉ ግን የተለያዩ ምስሎች እናያለን ታድያ ለዚህ ያዩትን ሰዎች ምግብ ቤት ነው ወይም መጠጥ ቤተ ብለ ው ለመየት ይከብዳል ።

          ሰለዚህ ዓይነት የተሳሳተ የካፌ አሰያየም ለህብረተሰቡ ከማዋዛገብ አልፎ ቡዙ ጥቅም ለይሰጥ ይችላል ሰለዚህ አንደዚህ አይነት ካፍየዎች ለህዝብ ና ለገሪቱ ቡዙ ድርሻ ላይነው ይችላል ምክንያት ይህ ካፌ ሰለ ሚያወዛግብ ።
          ታድያ በአንድ ካፍየ ምግብና መጠጥ በአንድ ለተገልጋዮች በትህክል ያገለገሉ ወይም ተገልጋዮች በነዚህ አገልግሎት ይረካሉ ወይም የሚሉት ጥያቄዎች ሲነሱ እንደዚህ አይነት ካፍቴሪያዎች ከማዋዛገብ አልፎ አብዛኛው ቡዙ ጥቅም አይሰጥም።
        ሰለዚህ አንደዚህ አይነት የተሳሳተ መልእክት የሚያስታላልፉ ፅሁፎች ተገቢ ቅጣት ቢቀጡ ከጥፋታቸው ሊማሩ ይችላሉ ብየ አምናለሁ ።

No comments:

Post a Comment