Monday, 9 May 2016

Raya Beer

ራያ ቢራ
     ራያ ቢራ በአገራችን ውስጥ የሚመረት ሁኖ ለአገሪቱ እንደምጭ ገቢና እድገት ለማረጋገጥ ሰፊ ቦታ ይዞ ይገኛል ራያ ቢራ ከተለያዮ ጌሾና ገብስ የተፈጥሮ ምንጭ ውሀ የተሠራ ነው
     ሌላው ጥሩ ነገር ደግሞ የተጠቀማቸው ጽሁፎችና ቢል ቦርዶች በአገር ራችን ቋንቋ ስለሆነ በዚህ በኩል ደግሞ ጥሩ ጎኑን አይቸዋለሁኝ በዚህ ቢልቦርድ የታዘብኩት ነገር ቢኖር እንደገብስ እና ጌሾ የተለያዩ ምስሎች አሉ እነዚህ ምስሎች ለህብረተሠቡ እንዲረዳው ማለትም በቋንቋው ተጽፎ ስለሚታይ በቀላሉ ሊረዳው ይችላል፡፡
       ራያ ቢራና የተለያዩ አልኮል ነክ መጠጦች ላገራችንና ለሌላ እንደምንጭ ገቢ ሁኖም ቢያገለግልም ለህብረተሠቡ ግን በብዛት ጉዳት ሊያደርክ ይቼላል ለምሣሌ ከመጠን በላይ አልኮል መጠጥ ለተለያዩ በሽታዎች ልንጋለጥ እንችላለን ለምሳሌ ራስ ምታት,ደም ግፊት የመሣሠሉት በሽታዎች ይጠቀሣሉ ስለዚህ አል ኮል ነክ መጠጦች የገቢ ምንጭ እንኳን ቢሆኑ ከጥቅሙ ጉዳቱ ስለሚያመዝን አልኮል ነክ መጠጦች እንድንጠጣ አይመከርም ፡፡
       ስለዚህ እንደኔ እምነት አል ኮል ነክ መጠጦች የሚያመርቱ ፋብሪካዎች በተወሠነ መልኩ ምርታቸውን እንዲቀንሡ ብናደርጋቸው በላይ የተዘረዘሩት ችግሮች ይቀረፋሉ  ብዬ አምናለሁኝ፡፡

No comments:

Post a Comment